Public Service and Human Resources Development Office

  • Human resource management support
  • Experience identification, synthesis and expansion support
  • Office of Communication Affairs

    Printing services

    News service

    Housing Development and Management Office

    Residential development services with various options,

    Fair transfer service of government houses to citizens

    Civil and Resident Registration Agency

    Critical information and evidence service

    Birth registration and evidence service

    Marriage registration and proof service

    Divorce registration and evidence service

    Death registration and evidence service

    ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት

    በአዲስ አበበ ከተማ ከሚገኙ ወረዳዎች ጋር ተወዳዳሪ በመሆን ለነዋሪዎችዋ የምትሰጠው አገልግሎት ተማሳሌትዊ፣ ለኑሮና ለስራ ተመራጭ ሆኖ ማየት ነው፡፡

    ወረዳችን ሰላም፣ ፀጥታ እና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ የነዋሪዎችዋ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጥቅሞች እና ፍላጎቶችን የምታሟላ ለኑሮ እና ለስራ ተመራጭ እንድትሆን፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ፍትሃዊነት እና ቅልጥፍና የወረዳችንን ነዋሪ እርካታ ማሳደግ፤  የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታችን በነቃ የህብረተሰብ ተሳትፎ የታጀበና የተረጋገጠ ማድረግ፣ ለውጡን ለማስቀጠል የላቀ የህዝብ ተሳትፎ ማድረግ፣  የሁሉንም የልማት ሀይሎች እና አጋሮች በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የፈጣን ልማት ቀጣይነት እና የህዝቡን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማስቀጠል ነው፡፡
    ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ