Public Service and Human Resources Development Office

  • Human resource management support
  • Experience identification, synthesis and expansion support
  • Office of Communication Affairs

    Printing services

    News service

    Housing Development and Management Office

    Residential development services with various options,

    Fair transfer service of government houses to citizens

    Civil and Resident Registration Agency

    Critical information and evidence service

    Birth registration and evidence service

    Marriage registration and proof service

    Divorce registration and evidence service

    Death registration and evidence service

    ጉለሌ ወረዳ 8 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2022 ዓ.ምብቁና ተወዳዳሪ የሰዉ ሃይል በማፍራት ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠበት ዘላቂ የስራ ዕድል ተፈጥሮ ማየት፡፡

    ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ስራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የስራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠትና የኢንዱስትሪውን ሰላም በማረጋገጥ፣በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል፣ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ፣የስራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሚያስችል ተቋም በመገንባት፣ ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ።
    ጉለሌ ወረዳ 8 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ